በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 8 የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና መከታተያ ክፍል አድራሻ
የጂፒየስ መረጃ እና ስለወረዳዉ መግለጫ
ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ
የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር ብሩክ ሆስፒታል አካባቢ ዉሃ ልማት አጠገብ የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 1680 ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 16,520 ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከልደታ ወረዳ 6 ፣ በምዕራብ ከልደታ ወረዳ 4 ፣ በሰሜን ከልደታ ወረዳ 1 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከንፋ ስልክ ላፍቶ ወረዳ 02 ጋር ይዋሰናል፡፡
የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና መከታተያ ክፍል ስልክ
+251940129416 - ቡድን መሪ +251935006553 - አስተባባሪ